ቃል አቀባዩ ዲሚትሪ ፔስኮቭ “ፑቲን ባለፈው ሳምንት ከአዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር ጋር በቅርበት ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ከመናገራቸው ውጭ ከትራምፕ ጋር በስልክ እንደተወያዩ የተዘገበው ዜና ሀሰተኛ ...
በዚህ ጥቃት የሄዝቦላህ ተዋጊዎች ኢላማ ተደርገው እንደነበር ተቀማጭነቱን ብሪታንያ ያደረገው የሶሪያውያን የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋም ቢገልጽም ...
ሄሊኮፕተሩን ወደ ዩክሬን የሚወስድበትን ሂደት በተመለከተ በተሰጠው መመሪያም በቅድሚያ ወደ ቱርክ እንዲያቀና ከዛም ሞልዶቫ እና ፖላንድን አቋርጦ ዩክሬን ሲደርስ ለእርሱ እና ለቤተሰቦቹ የቼክ ሪፐብሊክ ባስፖርት እና 750 ሺህ ዶላር እንደሚዘጋጅለት ተመላክቷል፡፡ ...
አሁን ላይ አንድ ቢትኮይን በ80 ሺህ ዶላር በመመንዘር ላይ ሲሆን ሌላኛው በኢለን መስክ ይደገፋል የተባለው ዶጅኮይን የተሰኘው መገበያያ ገንዘብም ጭማሪ እንሳየ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 2 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ119 ...
ፕሬዝዳንት ቬክ መሃመድ ቢን ዛይድ እናልኡካቸው ኩዌት ሲደርሱ በሀገሪቱ ኤሚር ሼከወ መሻል አል አህመድ አል ጃብር አላ ሳባህ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ...
ከመስከረም 2007 ጀምሮ ነበር በኢትዮጵያ የኩላሊት ንቅለ ተከላ የተጀመረው፡፡ አዲስ አበባ በሚገኘው በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ስር ሆኖ የጀመረው ይህ ብሔራዊ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማዕከል አሁን ላይ ...