በሐማስ እና በእስራኤል መካከል ተኩስ ማቆም ላይ ያተኮረውንና በአራት ሃገራት የሚያደርጉትን ጉብኝት በመቀጠል የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ዛሬ ሳዑዲ አረቢያ ገብተዋል። ሩቢዮ ከሳዑዲ ...
የአሜሪካ እና የሩሲያ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ግንኙነት ስለሚሻሻልበት እና የዩክሬንን ጦርነት በማስቆም ላይ ያተኮረ ድርድር ለማድረግ ነገ ማክሰኞ ሳዑዲ አረቢያ ላይ ውይይት እንደሚያደርጉ ክሬምሊን አስታውቃለች፡፡ ሩሲያ ከሦስት ዓመታት በፊት ዩክሬንን ከወረረች ወዲህ በሁለቱ ሀገራት መካከል ...