ከተለያዩ የሲቪል ማህበራት አባላትና የመብት ተሟጋች በርካታ አቤቱታዎችን ሲቀበል መቆየቱን ያነሳው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል፥ የተወሰኑ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች አመራሮች በጽጥታ አካላት በአካልና በስልክ ተደጋጋሚ ወከባና ማስፈራሪያ እንደደረሰባቸው አመላክቷል። ...