The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
The code has been copied to your clipboard.
ግጭቶችን ለተመለከቱ ዘገባዎች ከመሰማራት አንስቶ እስከ ሕጋዊ እንቅፋቶችና እሥራቶች፣ በመላው ዓለም በፕሬስ ነፃነት ላይ የተደቀነው አደጋ እየጨመረ መጥቷል። በእነዚህ ሁኔታዎች ውስጥ የሠሩ አራት ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ በእነ ዶ/ር ደብረጽዮን የሚመራው ቡድን ባካሄደው ጉባኤ ከሥልጣን የተነሱ በመኾናቸው ፕሬዝደንትነታቸውን እንደማይቀበል፣ በቅርቡ ...
(ሴኔት) ከጸደቀ በዓለም የመጀመሪያው ይሆናል። የተወካዮች ም/ቤቱ በ102 ድጋፍ እና 13 ተቃውሞ ድምጽ አጽድቆታል። በሃገሪቱ የሚገኙ ዋና ፓርቲዎች የደገፉት ሕግ፤ ቲክቶክ፣ ፌስቡክ፣ ስናፕቻት፣ ...
በቻይና ለረጅም ዓመታት ታስረው የነበሩ ሦስት አሜሪካውያን መለቀቃቸውን ዋይት ሃውስ አስታውቋል። የባይደን አስተዳደር በመጨረሻዎቹ የሥልጣን ዘመኑ ወራት ከቤጂንግ ጋራ የፈፀመው ዲፕሎማሲያዊ ስምምነት ...
የዓለም አቀፉ የወንጀል ችሎት ዋና ዐቃቤ ሕግ፣ የችሎቱ ዳኞች የሚያንማር ወታደራዊ አገዛዝ መሪ ላይ የእስር ትዕዛዝ እንዲያወጡ ጠይቀዋል። ትዕዛዙ እንዲወጣ የተጠየቀው በሚያንማር በሚገኙ የሮሄንጂያ ...
እስራኤል እና ሄዝቦላ ከዛሬ ረቡዕ ማለዳ ጀምሮ የተኩስ አቁም አድርገዋል። በሁለቱ መካከል የተደረሰው የተኩስ ማቆም በጋዛም ሌላ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲፈጸም መንገድ እንደሚከፍት የአሜሪካ እና ...
የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ደ’ኤታ አቶ ታዬ ደንደአ መከላከያ ምስክሮች የመጥሪያ ትዕዛዝ ለመስጠት ለዛሬ ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረው፣ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ሕገ-መንግስትና ...